ሳይቶች
የቡድናችን አባላት ንብረቶች የገዙባቸው የግንባታ ጣቢያዎች
የቡድናችን አባላት ከአክሰስ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የገዙዋቸው ንብረቶች ከሚከተሉት ምድቦች በአንዱ ይከፈላሉ፡
- አፓርትማ ቤቶች
- ቪላዎች
- ሱቆች ወይም የንግድ ቦታዎች
የሚከተለው ሰንጠረጅ የቡድናችን አባላት ንብረቶቹን የገዙባቸውን ቦታዎች ይዘረዝራል። ይህ በአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማህበር ባለቤትነት የተያዙ ወይም በባለቤትነት ተይዘው የነበሩ የግንባታ ጣቢያዎች ሙሉ ዝርዝር ነው ሊባል አይችልም።
የግንባታ ጣቢያዎች ዝርዝር
ተራ ቁጥር | የግንባታ ጣቢያ ስም | |
---|---|---|
1 | 1717 ታርክ ፕላዛ | |
2 | ቦሌ ጃፓን | |
3 | ቦሌ መድኃኔ ዓለም | |
4 | ቦሌ ሜጋ | |
5 | ቦሌ ወርበክ ፩ | |
6 | ቦሌ ወርበክ ፪ | |
7 | ሲ.ኤም.ሲ ሜሪ 1 እና 2 | |
8 | ኮዝመፖሊተን | |
9 | ኤሮፓ ታወር | |
10 | ጌትዌይ | |
11 | ግራንድ ሮያል | |
12 | ለቡ | |
13 | ማራኪ | |
14 | መገናኛ 3 | |
15 | ኒያላ ሞቶርስ ላውራ | |
16 | ኒያላ ሞቶርስ ምዕራፍ | |
17 | ፓሲፊክ ሊንክ | |
18 | ፓኖራማ ቪላዎች | |
19 | ራስ ሜትሮ ኮሜርሺያል ማዕከል | |
20 | ስኬት ኮሜርሺያል | |
21 | ቴዎድሮስ ታወር | |
22 | ዩንየን | |
23 | የካ በቨረሊ ኮረብታዎች ፩ | |
24 | የላ በሸረሊ ኮረብታዎች ፪ |