ዜና እና አስተያዬቶች


የሥራ እርምጃ ማስታወቂያ - ከአክሰስ ሪል ኤስቴት ቤት ገዢዎች ማኅበር

በ፡ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ, 17 Dec 2022

አክሰስ ሪል እስቴት ቤት ገዢዎች ማህበር (አሬህባ) በቅርቡ የአክሰስ ሪል እስቴት ድርሻ ኩባንያ ቦርድን ለማንቀሳቀስ ስለተደረገው ጥረትና ስለተገኘው ውጤት ቤት ገዢዎች ማሳወቅ ይፈልጋል። ሁላችሁም እንደምታውቁት አሮጌው የአክሰስ ሪል እስቴት ድርሻ ኩባንያ ቦርድ የቤት ገዢዎችን ለኪሳራ ከዳረገ በኋላ ለበርካታ ዓመታት ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ሳያደርግ ቆይቷል።

ተጨማሪ የሚነበብ ...

የአክሰስ ሪል ኤስቴት ቤት ገዢዎች ማኅበር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወቅታዊ መግለጫ

በ፡ ፕሮፌሰር ጥላሁን ተካ ወልዴ, 04 May 2022

የአክሰስ ሪል ኤስቴት አክሲዮን ማኅበር ያለበት ሁኔታ በተመለ ከተ ከተለያዩ የግሩፑ አባሎች ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቆይተዋል። ጉዳዩን በተመለከተ ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚያበሳጩና የሚያደናግሩ ብዙ ነገሮች አሉ። ቢሆንም በሕግ እውቅና አግኝቶ የተመዘገበው የአክሰስ ሪል ኤስቴት ቤት ገዢዎች ማኅበር አባሎች ግን ተጨባጭ መፍትሄው ምን ሊሆን እንደሚገባው ለመረዳት በርትተው ሲሠሩ ቆይተዋል።

ተጨማሪ የሚነበብ ...